የመጀመሪያው የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር ከደቂቃዎች በኋላ በላቲቭያ ሪጋ ከተማ ይደረጋል ።
በ1 ማይል ፤ በ5 ኪሎ ሜትር እና በግማሽ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ውድድሮች ይደረጋሉ ።
ኢትዮጵያ በ7 ሴት እና 6 ወንድ አትሌቶች ትወከላለች ።
- ማሰታውቂያ -
5 ኪሎ ሜትር
👉 5:50 ሴቶች
እጅጋየሁ ታዬ
መዲና ኢሳ
👉 12:15 ወንዶች
ዮሚፍ ቀጄልቻ
ሀጐስ ገ/ሕይወት
1 ማይል
👉7:00 ሴቶች
ድርቤ ወልተጂ
ፍሬወይኒ ኃይሉ
👉 7:10 ወንዶች
ታደሰ ለሚ
ግማሽ ማራቶን
👉 7:30 ሴቶች
ጽጌ ገ/ሰላማ
ያለምጌጥ ያረጋል
ፍታው ዘርዬ
👉 8:15 ወንዶች
ጀማል ይመር
ንብረት መላክ
ፀጋዬ ኪዳኑ