መነሻ ገፅ
ዜናዎች
ፕሪሚየር ሊግ
ባህርዳር ከተማ
ወላይታ ዲቻ
ድሬዳዋ ከተማ
ፋሲል ከነማ
ሲዳማ ቡና
አዳማ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና
ጅማ አባጅፋር
ወልቂጤ ከተማ
ሰበታ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና
ዋልያዎቹ
ውድድሮች
English Article
French Articles
ስለ እኛ
Notification
Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና የአመቱን የመጨረሻ ጨዋታቸዉን በድል አጠናቀዋል !!
ሀዋሳ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና
ኢትዮጵያ ቡና
ወላይታ ድቻ
ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ዘገባ
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ለሊጉ የዋንጫ ክብር እየተፋለሙ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ጨዋታዎቻቸውን ሲያሸንፉ ፤ ወልቂጤ ከተማም በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠበትን የድል ውጤት አስመዝግቧል !!
ሀምበሪቾ ድራሜ
መቻል
ሻሸመኔ ከተማ
አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ወልቂጤ ከተማ
ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ዘገባ
ፋሲል ከነማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ሲለያዩ ፤ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናም መርሐግብራቸዉን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል !!
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና
ወላይታ ድቻ
ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ዘገባ
ፋሲል ከነማ
“እነሱ በህይወት ቢኖሩ ይህንን ጨዋታ ለማየት ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ይሄዱ ነበር።” “በጉዞ ላይ አዕምሯችን ላይ ብቻ ተስላ ያለችውን ኢትዮጵያ ያየንበት ነው።” ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ የእግር ጉዞ በማድረግ ላይ የሚገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
መነሻ ገፅ
ዜናዎች
ፕሪሚየር ሊግ
ዋልያዎቹ
ውድድሮች
English Article
French Articles
ስለ እኛ
መነሻ ገፅ
ዜናዎች
ፕሪሚየር ሊግ
ባህርዳር ከተማ
ወላይታ ዲቻ
ድሬዳዋ ከተማ
ፋሲል ከነማ
ሲዳማ ቡና
አዳማ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና
ጅማ አባጅፋር
ወልቂጤ ከተማ
ሰበታ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና
ዋልያዎቹ
ውድድሮች
English Article
French Articles
ስለ እኛ
Have an existing account?
Sign In
Follow US
Fitsum Nigusse
Follow:
129
Articles
የመቐለ 70 እንደርታ ከእዲስ ፈራሚ ካሉሻ እልሃሰን ለህክምና ወደ ጋና ይሄዳል
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
ተወዳጅዋ ሀትሪክ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ ጋዜጣ በነገው ዕትሟም እንደተለመደው አዳዲስና ወቅታዊ አነጋጋሪ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿን ይዛ እጅዎ ትደርሳለች። በሀገር ውስጥ ዘገባዋች በወር 125ሺ ብር በሚከፈላቸው አስልጣኝ የሚስለጥነው የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የጅቡቲ አቻውን በአሳር በመከራ ማሸነፉን ተከትሎ የተጠናከረ ዘገባ እንዲሁም በተወዳጁ The big Interview ዓምድ በሳል አስተያየት በመስጠት የሚታወቁትን የህግ ባለሙያውን አቶ ኃይሉ ሞላን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ ይዛ የምትቀርብ ሲሆን በባህር ማዶ ዘገባዎቿ ደግሞ በአዲሱና በውዱ መድፈኛ ኒኮላስ ፔፔ ዙርያ እንዲሁም የአለማችን ውዱን ተከላካይ በእጁ ባስገባው ሀሪ ማግዊር ዙርያ ያልተስሙና አዳዲስ ዘገባዎችን አጠናክራ ነገ ማክስኞ በገበያ ላይ ትውላለች።
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ስትውል የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ይዛላችሁ ትቀርባለች፡፡ ሀትሪክ ስፖርት በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ነገ ምንን ይዛ በመውጣት ታስነብቦት ይሆን? -በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ከሆኑት አቶ ጳውሎስ ተሰማ ጋር በወቅታዊው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔዎች እና ከሃላፊነታቸው በመነሳታቸው ዙሪያ ረዘም ያለ የቃለ-ምልልስ ቆይታን አድርጎላቸው ምላሻቸውን ሰጥተዋል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በነገው ሀትሪክ ላይ ምን ብለው ይሆን ?
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
ሀትሪክ በነገው እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ትውላለች። ሀትሪክ በገበያ ላይ ስትውልም ምን ምን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ ዘገባ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት The big interview አምድ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ካስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽን ሰጥተዋል። ሀትሪክ ከዛ ውጪ በፕሪምየር ሊጉ የእዚህ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ከጅማ አባጅፋር ጋር አቻ ስለተለያየው የመቀለ 70 እንደርታ ክለብ ወቅታዊ አቅዋም እና የሊጉን መሪነት ባለፈው ሳምንት ስለመነጠቁ እንደዚሁም የሊጉ ሻምፒዮና ማን እንደሚሆን የቡድኑን ተጨዋች አሌክስ ተሰማን ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቶናል።
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
ደደቢት ከ ፕሪምየር ሊግ መሰናበቱን አረጋግጧል
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
1
2
…
8
9
10
11
12
13
Welcome Back!
Sign in to your account
Username or Email Address
Password
Remember Me