መነሻ ገፅ
ዜናዎች
ፕሪሚየር ሊግ
ባህርዳር ከተማ
ወላይታ ዲቻ
ድሬዳዋ ከተማ
ፋሲል ከነማ
ሲዳማ ቡና
አዳማ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና
ጅማ አባጅፋር
ወልቂጤ ከተማ
ሰበታ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና
ዋልያዎቹ
ውድድሮች
English Article
French Articles
ስለ እኛ
Notification
Show More
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጣት ተላለፈበት
ዜናዎች
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
“ህልሜ የተሳካበት ቀን ነው” “ሻምፒዮን ስለመሆን ነው የማስበው” “የኢትዮጵያን ህዝብም ዲሲ ፓወርንም ማኩራት ነው የምፈልገው” ሎዛ አበራ ( ዲሲ ፓወር)
ዜናዎች
ሎዛ አበራ
ሎዛ አበራ በአሜሪካ ሱፐር ሊግ ተሳታፊ ለሆነው ዲሲ ፓወር ፊርማዋን አኖረች
የዝውውር ዜናዎች
ዜናዎች
ሎዛ አበራ
ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ
ኢትዮጵያ ቡና
ዜናዎች
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ
ካፍ ኢንተ.አርቢትር በአምላክ ተሰማን በኢንተ.አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩ ቀየረ…
ዜናዎች
Caf confederation cup
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ
መነሻ ገፅ
ዜናዎች
ፕሪሚየር ሊግ
ዋልያዎቹ
ውድድሮች
English Article
French Articles
ስለ እኛ
መነሻ ገፅ
ዜናዎች
ፕሪሚየር ሊግ
ባህርዳር ከተማ
ወላይታ ዲቻ
ድሬዳዋ ከተማ
ፋሲል ከነማ
ሲዳማ ቡና
አዳማ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና
ጅማ አባጅፋር
ወልቂጤ ከተማ
ሰበታ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና
ዋልያዎቹ
ውድድሮች
English Article
French Articles
ስለ እኛ
Have an existing account?
Sign In
Follow US
Fitsum Nigusse
Follow:
159
Articles
ሀትሪክ በነገው እትሟ ባለቀለሟ እና ተወዳጅ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣችን ነገ ማክሰኞም ከእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ሀትሪክ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? -ከሀገር ውስጥ፡- በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእዚህ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን በሰፊ ግብ አሸንፎ የሊጉን መሪነት ከመቀለ 70 እንደርታ በመርከቡ ዙሪያ ለቡድኑ እስካሁን አስራሁለት ጎል ያስቆጠረው ሙጂብ ቃሲም አናግረነው ምላሹን ሰጥቷል ፡፡
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ፡- ለመሆኑ ሀትሪክ የነገው ጋዜጣዋ ላይ ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ትወጣ ይሆን? ሀትሪክን ነገ ረቡዕ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ የቅ/ጊዮርጊስ ክለብ ፕሬዝዳንት እና የቦርድ ሊቀመንበር ለሆኑት አቶ አብነት ገ/መስቀል በሀገራችን ወቅታዊ የእግር ኳስ ስፖርት ክንውኖች እና የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳዮች ዙሪያ በተለይ ደግሞ በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ፎርማት እና ከክለባቸው ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ እንደዚሁም ሰሞኑን በሸራተን አዲስ ተካሂዶ ስለነበረው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉባኤ ዙሪያ ሰፋ ያለ እና ድፍረት የተቀላቀለበትን ጥያቄዎች ለእሳቸው አቅርቦላቸው ምላሻቸውን ሰጥተዋል፡፡
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
ስሑል ሽረ ሁለት የሜዳው ጨዋታዎች ከሜዳው ውጪ እንዲጫወትና የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትም ባለቀለሟ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጅ እና ተናፋቂ ጋዜጣ ስለመሆኗ ብዙዎች ምስክርነትን ሰጥተዋታል፤ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የተለያዩ ክለብ ተጨዋቾችን እና አሰልጣኞችን የህይወት ታሪክ እና ከጨዋታዎች በኋላም ስለሚሰጡት አስተያየት በየጊዜው እንግዳዋ አድርጋ በማቅረብ ከእናንተ ጋር የምታስተዋውቆት እና ሌሎች የዜና ዘገባዎቿንም የምታስነብቦት ሀትሪክ ስፖርት ነገም በገበያ ላይ ስትውል የሚወዱትን መረጃዎች ይዛሎት ትቀርባለች፡፡ ሀትሪክ ስፖርት ለመሆኑ ነገ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? THE BIG INTERVIEW በሚለው እና ብዙ ተከታታይ ባላት አምዷ ነገ የምታቀርብሎት ተጨዋች የቅዱስ ጊዮርጊሱን አጥቂ አቤል ያለውን ነው፤ አቤል በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች ቀርቦለት ምላሽን ሰጥቷል፤ ሀትሪክ ስፖርት ሌላ ይዛቸው ከምትቀርባቸው ዘገባዎች መካከል የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ባዘጋጀው የሁለት ቀናት ውይይት ዙሪያ ሲሆን ሌላው ኢትዮጵያ ቡና ባህር ዳር ከነማን በሰፊ ግብ ባሸነፈበት ጨዋታ ዙሪያ ሁለት የድል ጎሎችን ካስቆጠረው አቡበከር ናስር ጋር ስለ ቡድናቸው ድል፤ ስላስቆጠረው ተደናቂ ግብ እና ከሜዳም በቀይ ካርድ ስለመውጣቱ ጠይቀነው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዎችም ወደ ወሳኝ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
By
Fitsum Nigusse
5 years ago
1
2
…
12
13
14
15
16
Welcome Back!
Sign in to your account
Username or Email Address
Password
Remember Me