የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ በተራዘመው የሁለት አመት ኮንትራታቸው 250 ሺህ ብር የተጣራ ደመወዝ እንደሚከፈላቸው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።
By
ዮሴፍ ከፈለኝ
“የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፖለቲካዊ ጫናና ማስፈራሪያ የተወሰነ ነው” “በገንዘብ ያልተታለሉና ፖለቲካዊ ማስፈራሪያውን ያልፈሩ 27 መራጮቼ መመስገን አለባቸው” አቶ መላኩ ፈንታ /ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ተወዳዳሪ”
By
ዮሴፍ ከፈለኝ
አለም አቀፉ የግልግል ፍርድ ቤት ጠቅላላ ጉባኤው እንዲቀጥል ፈቀደ ,….. “ዋና ጸሀፊነት ህይወቴ አይደለም” *….. “የደብረዘይቱ ቶሚ ኢንተርናሽናል ሆቴል ውስጥ የሚካሄደውን ጨምሮ የምርጫ ድራማዎች ቀጥለዋል ” አቶ ባህሩ ጥላሁን /የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ/
By
ዮሴፍ ከፈለኝ
“ምርጫው ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተካሂዶ ከተሸነፍኩ ካሸነፈው ጋር ሆኜ ኳሱን አግዛለሁ በሸፍጥ ከሆነ የማጋለጥ ስራ እሰራለሁ ከኳሱ ግን መቼም አልርቅም” አቶ መላኩ ፈንታ
By
ዮሴፍ ከፈለኝ