የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ይፋ ሲሆን የጨዋታ መርሃግብሩ የተለያየ መሆኑ ታውቋል።
በዚህም መሠረት ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም መብራት ካለው ጨዋታው በ9 እና በ1ሰአት መብራት ከሌለው በ4 እና በ9 ሰአት የሚካሄድ መሆኑ ታውቋል።
በዚህ መሠረት የመጀመርያዎቹ አምስት ሳምንታት 40 ጨዋታዎች የሚካሄደው ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በመሆኑና ስታዲየሙ መብራት ስላለው ጨዋታዎቹ በ9 እና በ1 ሰአት የሚካሄዱ መሆናቸው ታውቋል።