Latest የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን News
“የብሄራዊ ቡድኑ የጎል ዕድልን መጨረስ ችግር አሁንም ታይቷል በቀጣይ ሶስተኛ ሜዳ ላይ ያለው የአጨራረስ ችግራችንን ለመቅረፍ እንጥራለን” ኢንስ.ዳንኤል ገ/ማሪያም /የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ/
የዋሊያዎቹ አዲሱ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም የብሄራዊ ቡድኑ…
ካፍ ስታዲየሞቻችን ማገዱ ያስከተለው ከፍተኛ ወጪ….. ዋሊያዎቹ የፊታችን ማክሰኞ ከማላዊ አቻቸው ጋር ላለባቸው የመርሀ ግብር ማሟያ ጨዋታ ነገ ወደ ሞዛምፒክ መዲና ማፑቶ ያቀናሉ…
ጨዋታው ሀገር ውስጥ አለመካሄዱን ተከትሎ ፌዴሬሽኑን ለከፍተኛ ወጪ…
” ከዋሊያዎቹ ውጤት መጥፋት ጋር ተያይዞ ሃላፊነቱን የሚወስደው መልቀቂያ ያቀረበው ወገን ነው” አቶ ባህሩ ጥላሁን / የኢት.እግር ኳስ ፌዴ ዋና ስራ አስፈጻሚ/
" ሁለቱ ጨዋታዎች ትርጉም ባይኖራቸውም ብሄራዊ ቡድኑ ግን…
“እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ሆኜ ሳይሆን በተጨዋችነት ሜዳ ውስጥ ግብጽን መፋለም እመርጥ ነበር” ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም / አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ /
ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያምና አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው:- ዋሊያዎቹ ከፈርኦኖቹ…
“የኔንም የቤተሰቤን ክብር የሚነኩ አስተዳደጋቸውን በራሳቸው ሚዲያ የሚያሳዩ ከተቀጠርኩበት ጊዜ ጀምሮ በአላማ የሚያጠቁኝ ጋዜጠኞች አሉ” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ /የዋሊያዎቹ አለቃ /
👉.... ከሃላፊነት ለመነሳት እንደማይቸኩሉ ገልጸዋል... በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ ሽመልስ በቀለ ቅድመ ጨዋታ መግለጫ ሰጥተዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ምሽት…
“ከጊኒ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ከተሳካ 6 ነጥብ ካልሆነ ግን 4 ነጥብ ለማግኘት እንጥራለን” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ…
የጨዋታ ዘገባ | ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ አሸንፈዋል
ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሶስተኛ እና የአራተኛ ዙር ጨዋታዎች…
ዛሬ የሚመለሱት 11ንዱ የዋሊያዎቹ የልዑካን ቡድን አባላት ታውቀዋል
ዋሊያዎቹ ከቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ቢሆኑም የአውሮፕላን ቲኬት…