Latest የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ News
የአዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝና የቡድኑ ሰርቪስ ቡድኑ ያረፈበት ሆቴል ባለመከፈሉ ድሬ ላይ ታገቱ
*..... ከአራት ሚሊዮን ብር ቀላይ ይጠበቅባቸዋል.... ""አሰልጣኙ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተጨዋቾች የዝውውር ድርድር እንዲቆም አዘዘ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከተጨዋቾች የዝውውር ደንብ ጋር ተያይዞ…
የድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ የዕለቱ ጨዋታ መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!
በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉት…
ድሬዳዋ ከተማ እና ወላይታ ዲቻ የድሬዳዋ ቆይታቸዉን በድል ደምድመዋል !!
ድሬዳዋ ከተማ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ…
ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲያሸንፍ ፤ በተጠባቂዉ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል !!
በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ መድን ተከታታይ ድል ሲያሳካ ፤ ባህርዳር ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕናም ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
ኢትዮጵያ መድን ወልቂጤ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ…
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሚያዝያ…
በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ፤ አዳማ ከተማም ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል !!
በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ…
ወልቂጤ ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ አቻ ሲለያዩ ፤ ኢትዮጵያ መድንም ከአስራ ሁለት ሳምንታት በኋላ ማሸነፍ ችሏል !!
በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ዕለት…
ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ባህርዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስም መርሐግብራቸዉን በተመሳሳይ በአቻ ዉጤት ፈፅመዋል !!
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ…