Latest የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ News
“መቐለን በማሸነፋችን ዋንጫውን ማሰብ ጀምረናል” ሀብታሙ ገዛኸኝ (ሲዳማ ቡና) “ካሉት ጨዋታዎች አንፃር የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ዕድሉ በእኛ እጅ ነው ያለው” በዛብህ መለዮ /ፋሲል ከነማ/
በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…
“ከደደቢት ጋር በነበረኝ ጨዋታ አፍንጫዬና ጥርሴን በድንጋይ ተመትቼ ጥርሴን ለማስተካከል 2 ጊዜ ተነቅሼያለሁ” አይናለም ኃይለ (ፋሲል ከነማ)
“ቀሪ 6 ጨዋታዎችን ትኩረት ሰጥቶ በመጫወት ዋንጫውን እንደምናነሳ…
አሰልጣኝ ስቴዋርት ሃል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል፡፡
እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስቴዋርት ሃል ላለፉት ስምንት ወራት…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደደቢት ላይ የብርና የሁለት ጨዋታ በዝግ ስታድየም መጫወት ቅጣት አስተላለፈ
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በትግራይ ስታድየም ፋሲል…
ደደቢት በቀሪ ከ25ኛ ሳምንት ከሚደረጉት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጀምሮ እንደሚሳተፍ ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አስታውቋል
በፋይናስንስ ችግር ምክንያት በቀሪ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች…
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ከ ጅማ እባጅፋር ያገናኘው የሳምንቱ መዝጊያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
የ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ የነበረው…
“የሊግ ዋንጫውን የማንሳት ዕድላችን ጠባብ ቢሆንም ሸገር ደርቢውን እናሸንፋለን” እያሱ ታምሩ /ኢትዮጵያ ቡና/
የፋሲካ /የትንሳኤ/ በዓልን እንዴት እንዳሳለፈ “የፋሲካ በዓልን…
“ቅ/ጊዮርጊስ ዋንጫ ማንሳቱ ላይ ተስፋ አይቆርጥም፤ የደርቢ ጨዋታውንም ያሸንፋል” ሄኖክ አዱኛ /ቅ/ጊዮርጊስ/
የኢትዮጵያ ቡና እና የቅ/ጊዮርጊስ ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ…