Latest የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ News
በሳምንቱ የመዝጊያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል !!
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር አቻ ሲለያዩ ፥ መቻል ደግሞ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ ማሸነፍ ችሏል !!
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ…
ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸዉን ማሸነፍ ችለዋል !!
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ሲችል ፤ ፋሲል ከነማም ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል !!
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት መርሐግብር…
የፊዚዮቴራፒስቱ ይስሃቅ ሽፈራው የምስጋና ፕሮግራም ሊካሄድ ነው…
ለሙያው የስፖርት ቤተሰቡና አጠቃላይ ህብረተሰቡ ከፍተኛ ሙያዊ…
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ግንቦት…
ሀድያ ሆሳዕና እና መቻል በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ማሸነፍ ችለዋል !!
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ…
የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የደርቢ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ሲጠናቀቅ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ወሳኝ ድል አሳክቷል !!
በተጠባቂዉ የሮድዋ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተከታታይ ሶስተኛ ጊዜ ሲሸነፍ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ነጥቡን ወደ ሀምሳ ከፍ ያደረገበትን ድል አስመዝግቧል !!
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት…
ወንድማማቾች ደርቢ በአቻ ዉጤት ሲጠናቀቅ ፤ በተመሳሳይ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማም ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል !!
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ በወንድማማቾች ደርቢ…