Latest የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ News
የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ በቢንያም በላይ ሁለት ግቦች ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ…
የጨዋታ ዘገባ | የአብዲሳ ጀማል የሽርፍራፊ ሰከንድ ግብ አዳማ ከተማን ከሽንፈት ታድጋለች
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ የነበሩት አዲስ…
የጨዋታ ዘገባ | ሶስት የቀይ ካርድ እና ሶስት የፍፁም ቅጣት ምት ያስተናገደው ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በፋሲል…
የጨዋታ ዘገባ | የአምስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት ተጠናቋል
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ…
የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል
በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኙት መከላከያ እና…
የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል
በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን በመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት…
የጨዋታ ዘገባ | የማማዱ ሲዲቤ የመጀመሪያ አጋማሽ ሀትሪክ ድሬዳዋ ከተማን አሸናፊ አድርጓል
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በውድድር አመቱ ምንም ነጥብ ማግኘት…
የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ነጥቡን ዘጠኝ ማድረስ የቻለበት ድል አግኝቷል
በሊጉ አራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ…
የጨዋታ ዘገባ | የአዳማ ከተማ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ…
የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል
በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ሊጉን ከሶስት…