Latest ቅዱስ ጊዮርጊስ News
የጨዋታ ሪፖርት | በኢትዮጵያ ዋንጫ አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጲያ ቡና ያገናኝው ጨዋታ በተሰጡ መለያ ምቶች እንግዳዎቹ ኢትዮጲያ ቡናዎች በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችለዋል፡፡
በሁለቱም ክለቦች በኩል በፕሪሚየር ሊጉ ከሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾች በመጠኑ…
በሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ለዋንጫው ተፋጠዋል።በአንፃሩ ወልዲያ ከተማ ከፍተኛ ሊጉን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ…
የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የሰኔ 9/2010 ዓ/ም በ9:00 እና 11:00 የሚካሄዱ ጨዋታዎች
ደደቢት ከ ቅ/ጊዮርጊስ በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ምርጥ ቡድን…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የሊጉ መሪ የሚሆኑበትን ዕድል አባክነዋል
በ24ኛው ሳምንት ከባለሜዳው መከላከያ ጋር እዚሁ አዲስ አበባ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሚካሄዱ 2 ጨዋታዎች
የ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ በወሳኝ ምዕራፍ ለሻምፒዮንነት…
ሪፖርት | መቐለ ከተማና ቅ/ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተው ጅማአባጅፋር ሳይጫዎት 2 ነጥብ አትርፏል
በተስተካካይ መርሃ ግብር ዛሬ ትግራይ ላይ በተካሄደ ጨዋታ…
ቅድመ ዳሰሳ | የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የግንቦት 10 ተስተካካይ ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ዛሬ ክልል ላይ በትግራይ እና…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስና አዳማ ከተማ ከሊጉ መሪ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ 3 በማጥበብ ደረጃቸውን አሻሽለዋል
አዳማ ከተማ ከነዓን ማርክነህ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ወላይታ…
ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ከዕረፍት በፊት ባገባቸው ሶስት ግቦች ታግዞ ቅዱስ-ጊዮርጊስን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ለጊዜውም ቢሆን የወጣበትን ድል አስመዝግቧል፡፡
ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የበላይነቱን ባሳየበት እንዲሁም እንግዳው…