Latest ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ News
ኢትዮጵያ መድን በአቡበከር ሳኒ ሁለት ግቦች ታግዞ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲረታ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አቻ ተለያይቷል !!
በሀያ ሶስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ…
የድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ የዕለቱ ጨዋታ መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!
በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉት…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነጥብ ሲጥል ፤ ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል መጥቷል !!
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት…
አሊ ሱለይማን ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናዉ ፤ መቻልም የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል !!
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ኢያሱ ፈንቴ…
በሁለተኛዉ ዙር የመክፈቻ መርሐግብር ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
በሁለተኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርደር…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ሲረከብ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ…