Latest ዜናዎች News
ላለፉት ሶስት ቀናቶች ልምምድ አቁመው የነበሩት ወልቂጤ ከነማዎች ዛሬ ልምምዳቸውን ጀመሩ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከአንድ ዓመት በፊት የተቀላቀሉት ወልቂጤ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሰዓት ማሻሽያ ተደረገበት
ከነገ ጀምሮ ከሳምንታት ዕረፍት በኋላ በደማቅ ሁኔታ መካሄዱን…
“ለቅ/ጊዮርጊስ ከሻምፒዮንነት ውጪ የሚመጥነው ውጤት የለም፤ ዘንድሮ ግን ሁለተኝነቱ ትርጉም ስላለው ያን ውጤት ልናመጣለት ይገባናል” አማኑኤል ተርፉ /ቅ/ጊዮርጊስ/
“ለፍተናል፤ እንደ ቡድን ጥሩ ስላልነበርን ግን ውጤትን አጥተናል”…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከድል መልስ የመጀመሪያ መግለጫ ሰጡ
ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ካለፉ በኋላ የመጀመሪያ የሆነው ጋዜጣዊ…
“ከአዛውንቶችና የጎዳና ልጆች ያገኘሁት የእንኳን ደስ አለህ ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው…” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- እንኳን ደስ አለህ…? ውበቱ፡- እንኳን…
“የውጤት ድምሩ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ቢያሳልፈንም ትልቁን ምስጋና ማግኘት ያለበት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ነው” ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- ኢንስትራክተር አብርሃም እንደ ኢትዮጵያዊ ድሉ…
“የሰውነት ሪከርድ ተሰበረ ሲባል እሰማለሁ እኔ የ1ዐ ሺህ ሜትር ሯጭ ነኝ እንዴ ወደ አፍሪካ ዋንጫ መመለስ እንደሚቻል በር በመክፈቴ ደስተኛ ነኝ” ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው
በይስሐቅ በላይ የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ወደ አፍሪካ…
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች
ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ…