Latest ዜናዎች News
ለአንድ ሳምንት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተሰጠው የእግር ኳስ አስልጣኞች አሰልጣኝ ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ፡፡
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዲፓርትመንት ከተለያዩ ዩኒቭርስቲዎች…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መቐለ 70 እንደርታ ላይ የቅጣት ውሳኔ እስተላለፈ
ሚያዝያ 26 ትግራይ ስታድየም ላይ በተካሄደው የደደቢት…
“የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና በቀጣዮቹ 5 ጨዋታዎች ስለሚወሰን ይህንን ሕልም ለማሳካት ተዘጋጅተናል” ሙጂብ ቃሲም /ፋሲል ከነማ/
በመሸሻ ወልዴ የፋሲል ከነማው ሙጂብ ቃሲም በክለባቸው የፕሪምየር…
ሀትሪክ ለሶስተኛ ጊዜ የተጋበዘችበት የካናዳዊያን ታላቁ የማራቶን ውድድር የፊታችን እሁድ ይካሄዳል አበራ ኩማና ትርፌ ፀጋዬ ለአሸናፊነት ታጭተዋል
በይስሀቅ በላይ ከካናዳ ኦቷዋ ኤሌኖር ቶማስ የኦታዋን…
“51 ዓመት በታማኝነት ያገለገልኩት እግር ኳስ ውለታዬን በልቶ ክዶኛል” “ከሙያው በመገፋቴ የተራበው ጭንቅላቴ እንጂ ሆዴ አይደለም” አስራት ኃይሌ
THE BIG INTERVIEW WITH ASRAT HAILE በይስሀቅ በላይ…
“መቐለን በማሸነፋችን ዋንጫውን ማሰብ ጀምረናል” ሀብታሙ ገዛኸኝ (ሲዳማ ቡና) “ካሉት ጨዋታዎች አንፃር የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ዕድሉ በእኛ እጅ ነው ያለው” በዛብህ መለዮ /ፋሲል ከነማ/
በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…
“ከደደቢት ጋር በነበረኝ ጨዋታ አፍንጫዬና ጥርሴን በድንጋይ ተመትቼ ጥርሴን ለማስተካከል 2 ጊዜ ተነቅሼያለሁ” አይናለም ኃይለ (ፋሲል ከነማ)
“ቀሪ 6 ጨዋታዎችን ትኩረት ሰጥቶ በመጫወት ዋንጫውን እንደምናነሳ…
አሰልጣኝ ስቴዋርት ሃል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል፡፡
እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስቴዋርት ሃል ላለፉት ስምንት ወራት…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደደቢት ላይ የብርና የሁለት ጨዋታ በዝግ ስታድየም መጫወት ቅጣት አስተላለፈ
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በትግራይ ስታድየም ፋሲል…