Latest የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ News
“የፋሲል ከነማ አመራሮች የገቡትን ቃል ስላላከበሩ ወደ ወላይታ ድቻ ለማምራት ችያለሁ” ሽመክት ጉግሳ
በ2011 ዓ.ም ደደቢትን በመልቀቅ ፋሲል ከነማን መቀላቀል…
ፋሲል ከነማ እና ያሬድ ባየህ ከስምምነት አልደረሱም !
ከሳምንታት በፊት ለአፄዎቹ ቀጣዮቹን ዓመታት ለመጫወት ተስማምቶ…
“በእግር ኳሱ ለመለወጥ እና የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ስል ወደ መቐለ አምርቻለሁ” ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ /መቐለ 70 እንደርታ/
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ…
ፕሪሚየር ሊጉ ይካሄዳባቸዋል የተባሉ 7 ስታዲየሞች ሊገመገሙ ነው
ፕሪሚየር ሊጉ ይካሄዳባቸዋል የተባሉ 7 ስታዲየሞች ሊገመገሙ ነው…
“ለሲዳማ ቡና ውሌን ያራዘምኩት ክለቡ ስለተመቸኝ ነው” ዳዊት ተፈራ /አዚል/ /ሲዳማ ቡና/
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሲዳማ ቡናን የአማካይ ክፍል…
“የተጨዋቾች ክፍያ መብራት ውሃና መንገድ ከሌላቸው ህዝቦች ተቀንሶ የሚመጣ ነው” አቶ መንግሥቱ ሳሳሞ /የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ፕሬዚዳንትና የሊግ ካምፓኒው የቦርድ አባል/
በፊት ለፊት ንግግራቸው ይታወቃሉ፡፡ ለረጅም ዓመታት ክለባቸውን በፕሬዚዳንትነት…
“በወጣቶች የተገነባ እና ጠንካራ ተፎካካሪ ቡድንን ይዘን ልንቀርብ ዝግጁ ነን” የአዳማ ከተማው አሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል
የአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከበርካታ ተጨዋቾቹ…