Latest የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ News
ሪፖርት |ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 2-0 መርታት ችሏል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽረ ላይ ነጥብ ተጋርቶ ከተመለሰበት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሙሉአለም መስፍን ውል ሲያራዝም ደስታ ደሙን አስፈርሟል
የተጨዋቾች ውል በማራዘምና አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም የተጠመዱት ፈሩሰኞቹ…
ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ስዮም ከበደን በኃላፊነት ሾመ
ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ትናንት የታንዛኒያውን አዛም…
የሐሙሱ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ውዝግብ እንዳይነሳበት ተሰግቷል�
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢመርጀንሲ ኮሚቴና በተቀሩት የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ…
ባህርዳር ከተማ ፋሲል ተካልኝን በዋና እሰልጣኝነት ለመቅጠር ተቃርቧል
ከጻውሎስ ጌታቸው(ማንጎ) ጋር የተለያዩት የጣና ሞገዶቹ በቅዱስ…
ሶስቱ የትግራይ ክልል ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ዱባይ ላይ የቅድመ ዝግጅት ጊዜ ሊያሳልፋ ነው
ኢትዮ-ነጃሺ ቱር ኤንድ ትራቭል ከትግራይ ክልል እግር ኳስ…
የ2012 የተጨዋቾች ዝውውር በኢንተርሚደሪ /ሶስተኛ ወገን/ ብቻ የሚስተናገድ መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዓለም አቀፋ እግር ኳስ…
“የጥሎ ማለፉ ብቻ ሳይሆን የፕሪምየር ሊጉም አሸናፊ እኛ ነን” ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
ሱራፌል፡- የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን እኛ አላጣነውም አሁንም…