Latest የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ News
የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል
የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ…
ወልዋሎ አዲግራት ዋለልኝ ገብሬን ከኢትዮ ኤሌትሪክ አሰፈረመ
ወልዋሎ አዲግራት የአማካይ ክፍሉን ለማጠናከር የኢትዮ ኢሌትሪኩን አማካይ…
“የሳላህዲን ሰይድና የእኔ ለኮከብ ተጨዋችነት ምርጫ እጩ ውስጥ አለመካተታችን አግራሞትን ፈጥሮብኛል፤ ለመሆኑ መራጬ አካል ማን ነው?” ጌታነህ ከበደ /ደደቢት/
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ከወራት በፊት በቅዱስ ጊዮርጊስ…
ዝውውር | ሮቤል ግርማ ለወልዋሎ አዲግራት.ዩ ፊርማውን አኑሯል
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀን በበላይነት በማጠናቀቅ…
ወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡
ወልድያ ከተማ ከአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከተለያየ በኋላ በምትካቸው…
ፍፃሜውን ባገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊርጊስ ዋንጫ ሲያነሳ 3 ክለቦች ሊጉን ተሰናብተዋል
የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ…
ወራጁን ለመለየት አጓዋጊ ሆኖ እስከ 30ኛው ሳምንት ድረስ ለመጠበቅ የተገደደው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ እሚደረጉበት ቀናት ታውቀዋል፡፡
የ30ኛው ሳምንት ቀሪ ሁለት ወደከፍተኛ ሊግ እሚወርዱ ክለቦችን…
በ 29ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የመውረድ ስጋት ያለባቸው ኢትዮ-ኢሌትሪክ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማሸነፋቸው ለያንዳንዱ ተጫዋች ማበረታቻ የ10ሺ ብር ስጦታ ሰጠዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ29ኛው ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ…