Latest ዜናዎች News
“ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል አሁንም በቂ የሆነን ጥንቃቄ እያደረግን ነው ብዬ አላስብም”አህመድ ረሺድ /ሺሪላ/ (ኢትዮጵያ ቡና)
ኮቪድ 19 እንደ ሌላው ዓለም ሁሉ ወደ አገራችን…
“ሃዲያ ሆሳዕና በሊግ ኮሚቴ ውሳኔ ተጠቃሚ ቢሆንም ባይሆንም ውሳኔው ተገቢ ነው ብለን ግን እናምናለን” ጸጋዬ ኪዳነማሪያም /የሃዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ/
በመቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ የሚመራው የሊግ ኮሚቴ በሰጠው…
“ተጨዋቾች ደመወዝ አይከፈላቸው አላልኩም ” ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው
የኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው…
የሊግ ኮሚቴው አመራሮች መስመሩን አልፈዋል፤ የክለባችንን መብት ተጋፍተዋል በዚህም አዝነናል” አቶ ሽፈራው (ተ/ኃይማኖት) የመቐለ 70 እንደርታ እግርኳስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን…
የኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ላይ ተቃውሞ አቀረበ
አሰልጣኝ ሰውነት በቲቪ 9 ላይ በሰጡት ትንተና…
ለባለውለተኞቻችን የተዘረጋው የሸዋረጋ ደስታ እና የጓደኞቹ ደጋግ እጆች
"ባለውለተኞቻችን በዚህ መልኩ አስታዋሽ አጥተው ተረስተው ማየት…
ሀትሪክን ረቡዕ ማለዳ ጠብቋት የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጅዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ከማተሚያ ቤት ጋር በተያያዘ ችግር የቀን ለውጥ በማድረግ ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ትውላለች።
ሀትሪክን ረቡዕ ማለዳ ጠብቋት የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጅዋ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አጠቃላይ የሊግ ውድድሮችን ሰረዘ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ2012ዓ.ም…