Latest የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ News
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የ4 ሳምንት ጨዋታ መሪው አርባምንጭ ከተማ በኤዶም ኮድዟ ሁለት ግቦች ነገሌ አርሲን 2-1 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።
በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ግዜ ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ…
የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ በከፍተኛ…
ኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የመጨረሻ ፈራሚውን ዝውውር አጠናቀቀ
በክረምቱ በርካታ ዝውውርን ያከናወኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ፍቅረየሱስ…
ወልቂጤ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደገው ደረጄ በላይ በአዲሱ ክለቡ ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈርም ላይ ይገኛል።
ወልቂጤ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደገው ደረጄ በላይ…
የ2012 የተጨዋቾች ዝውውር በኢንተርሚደሪ /ሶስተኛ ወገን/ ብቻ የሚስተናገድ መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዓለም አቀፋ እግር ኳስ…
ሀምበሪቾ ዱራሜ አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ (አሌኮ ) በኃላፊነት ቀጥሯል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በምድብ ለ በ19 ነጥብ በ4ኛ…
” የውጭ ዜግነት ያለው ተጨዋች እንዳስፈረምን ተደርጎ በተወሰኑ የመገናኛ ብዙሃን የሚሰራጨው ዜና ከእውነት የራቀ ነው” የካ ክ/ከተማ እግርኳስ ቡድን አሰልጣኝ ባንቲ ጌታቸው
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ለ" ላይ የሚሳተፈው…