በካሜሩን አዘጋጅነት ሲካሄድ በነበረው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ በሶስት ሰዎች መወከሏ ይታወቃል
ክቡር አቶ ኢሳያስ ጅራ የቻን ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ አባል በመሆን፤ በእግር ኳስ ዳኝነት ደግሞ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ እና ባምላክ ተሰማ ተወክለናል።
ሞሮኮ ከማሊ በሚያደርጉት ፍጻሜውን በሚያገኘው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ክቡር አቶ ኢሳያስ ጅራ የጨዋታው ኮሚሽነር ሲሆኑ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የቫር ዳኛ ሆነው ኢትዮጵያን ይወክላሉ። መልካም ጨዋታ ይሁንላችሁ። መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው።