በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እየተመሩ በተገባደደው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የቻሉት መከላከያዎች በዝዉዉር መስኮቱ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾቹን ውል በማደስ ላይ ይገኛሉ።
ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጀምሮ የሰለጠነው ሰመረ ሀፍታይ በጦሩ ለተጨማሪ አንድ አመት ለመቆየት መስማማቱ ታውቋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account