አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ሾመዉ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት የጦና ንቦች ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።
በዚህም መሰረት ነሀሴ 10 እሮብ ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እንደሚጀምሩ ለማወቅ ችለናል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account