ድሬዳዋ ከተማ ራሱን እያጠናከረ ሲሆን 2 ተጨዋቾችን አስፈርሟል።
በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳሱ እሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች ማሊያዊውን አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለ1 አመት መሳይ ዻውሎስን ለ2 አመት ማስፈረሙ ታውቋል።
የአሰልጣኝ ዘማርያም ድሬዳዋ በ2014 ጠንካራ ተፎካካሪ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account