በኢትዮጵያ ሁለተኛ እርከን በሆነዉ ከፍተኛ ሊግ 30 ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ በሆሳዕና ከተማ ፣ ጅማ እና ሰበታ ከተማ ከዛሬ ታህሳስ 2 ጀምሮ ዉድድራቸዉን የሚከዉኑ ሲሆን ከየምድባቸዉ ቀዳሚውን ስፍራ ይዘዉ የሚያጠናቅቁ ክለቦችም በቀጣዩ አመት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሚሆኑ ይሆናል።
በዚህ መሰረትም የአንደኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ከታች ተዘርዝረዋል:-
ከፍተኛ ሊግ (1ኛ ሳምንት)
ምድብ-ሀ
- ማሰታውቂያ -
04፡00 አምቦ ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ
08፡00 ገላን ከተማ ከ ጋሞ ጨንቻ
10፡00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ምድብ-ለ
04፡ 00 ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ከንባታ ሺንሺቾ
08፡00 ስልጤ ወራቤ ከ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ
10፡00 ቡታጅራ ከተማ ከ ሰንዳፋ በኬ ከተማ
ምድብ-ሐ
04፡00 ፌዴራል ፖሊስ ከ ጅማ አባ ቡና
08፡00 ሀምበሪቾ ዱራሜ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
10፡00 ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ሶዶ ከተማ
©EFF