የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህዳር 25 እና 26/2014 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ ሊያካሄድ የነበረው 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል።
በያዝነው አመት ህዳር 24 እና 25 ሊደረግ ታስቦ የነበረዉ 13ተኛዉ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤም በቀጣዩ ወር ታህሳስ 23 እና 24 በአርባምንጭ ከተማ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባከናወነው የ1ኛ ሊግ እጣ ማውጣት ስነስርዓት ላይ አስታውቋል።