በኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት የተዘጋጀው የሙዚቃ ክሊፕ አላማዎች ሁለት ሲሆን
1- በሀገራችን የሚስተዋለው የሰላም እና ተዛማጅ ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ ተጨዋቾች ተፅእኖ ፈጣሪነታቸውን ተጠቅመው የበኩላቸውን አስተማሪነት ሚና መጫወት
2- ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው ከ23 አመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለሚሆኑት ወጣት ተጨዋቾች መልእክት ለማስተላለፍ እና የተጀመረውን የአፍሪካ ዋንጫ ጉዞ እንዲያስቀጥሉ አደራ ለማለት የተዘጋጀ ነው።
© EFF