በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬዉ ተጫማሪ ተጫዋች ከጉለሌ ክፍለ ከተማ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።
ከዚህ ቀደም ስድስት ያህል ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ከዚህ ቀደም ለጋምቤላ ከተማ እና ጉለሌ ክ/ከተማ መጫወት የቻለዉን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ራምኬል ጀምኒስት ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account