በርከት ካሉ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያዩ አስቀድመዉ ይፋ ያደረጉት ቡናማዎቹ በምትካቸዉ ራሳቸዉን ለማጠናከር ይረዳቸዉ ዘንድ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ።
አሁን ደግሞ ይፋ በተደረገዉ መረጃ መሰረት ከዚህ ቀደም ለሻሸመኔ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ መጫወት የቻለዉ የመስመር ተጫዋቹ ጫላ ተሽታ ቀጣዮቹን ሁለት አመታት ደግሞ ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩ ተረጋግጧል።