አብዱልከሪም መሃመድ ሃምሌ 1/2013 በተከፈተው የዝውውር መስኮት የመጀመሪያው ፈራሚ ሆኖ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ።
አሁን ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተርሚኔተር በሚል የሚታወቀው ከሪም ለ2 አመት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት በመገኘት ለአጼዎቹ ፈርሟል።
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የነበረው ኮንትራት ያለድል የተጠናቀቀው አብዱልከሪም ለሻምፒዮኖቹ በመፈረም በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል።