በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ያሉት ሀዋሳ ከተማዎች አምስተኛ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው መቀላቀላቸው ተረጋግጧል ።
በውድድር አመቱ በሲዳማ ቡና 17 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት የቻለው ብርሀኑ አሻሞ ሀይቆቹን በሁለት ዓመት ተቀላቅሏል ።
ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ከሲዳማ ቡና በፊት በሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን እና በሽሬ እንደስላሴ ተጫውቶ ማሳለፍ ችሏል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account