በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ኤርትራዊዉን አጥቂ አሊ ሰለይማንን የግላቸዉ አድርገዋል፡፡
የውድድር ዓመቱን በባህርዳር ከተማ ማሳለፍ የቻለዉ አጥቂዉ አንድ አመት በሚቆይ ዉል ለሀዋሳ ከተማ መፈረሙ ተረጋግጧል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account