በሀዋሳ ከተማ በተደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ፕሪሚየር ሊጉ ላይ መቆየቱን ያረጋገጠው ጅማ አባጅፋር ፊቱን ወደ አሰልጣኝ ቅጥር ማዞራቸው ታውቋል።
የክለቡ የቦርድ አባላት ወደ ወላይታ ድቻ ያቀናውን አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪ/ማርያምን ለመተካት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ላይ ትኩረታቸውን አሳርፈዋል።
የቦርድ አባላቱ በቀጣይ በቅጥሩ ዙሪያ ከአሰልጣኙ ጋር ለድርድር ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account