በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ቅዱስ ጊዮርጊስን እየመራ ክለቡን ሻምፒዮን ማድረግ የቻለዉ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በዋና አሰልጣኝነት ተሹሟል።
ያለፉትን አመታት በምክትል አሠልጣኝነት ማገልገል የቻለዉ እንዲሁም የሰርቢያዊዉን አሰልጣኝ ዝላትኮን ክራምፖቲች መልቀቅ ተከትሎ በጊዜያዊ ዋና አሠልጣኝነት ክለቡን መምራት የቻለዉ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በዛሬዉ ዕለት የፈረሰኞቹ ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ ተሹሟል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account