በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ 9 ሰአት ላይ የሚደረገውን የፋሲል ከነማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ ጨዋታ ላይ የፋሲል ከነማ የቦርድ አመራርና የደጋፊ ማህበርን አመራሮች እንዳይገቡ ማገዱን የሊግ ካምፓኒ የውድድርና ስነስርአት ኮሚቴ አስታውቋል።
ፋሲል ከነማ ከባህርዳር ከተማ፣ ከሀዋሳ ከተማና ከሰበታ ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ አሳይተዋል ባለው የዲሲፕሊን ጥሰት መሆኑን በላከው ደብዳቤ ይፋ አድርጓል