የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምቧቤ አቻው ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ አድርገዋል።
ቡድኑ ዝግጅቱን አዳማ ላይ የሚየደርግ ሲሆን፤ ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የፊታችን እሁድ ነሓሴ 2/2013ዓ.ም በካፍ አካዳሚ ከረፋዱ 5ሰዓት ሪፖርት ያደርጋሉ።
ከኢትዮጵያ ቡና
1. አስራት ቱንጆ
2. አማኑኤል ዮሀንስ
3. ታፈሰ ሰለሞን
4. ዊሊያም ሰለሞን
5. አቡበከር ነስሩ
- ማሰታውቂያ -
ከወልቂጤ ከነማ
1. ጀማል ጣሰው
2. ረመዳን የሱፍ
ከጅማ አባጅፋር
1. መሱድ መሀመድ
ከቅዱስ ጊዮርጊስ
1. ሱሌማን ሀሚድ
2.ምኞት ደበበ
3. ጋቶች ፓኖም
4.ሀይደር ሸረፋ
5.አማኑኤል ገ/ሚካኤል
6.ታነህ ከበደ
7.አቤል ያለው
ከሲዳማ ቡና
1.ተክለማርያም ሻንቆ
ከድሬዳዋ ከተማ
1.ፍሬው ጌታሁን
ከሀዋሳ ከነማ
1. ደስታ ዮሀንስ
ከፋሲል ከነማ
1.ሬድ ባዬ
2.አስቻለው ታመነ
3.ይሁን እንደሻው
4.ሀብታሙ ተከስተ
5.ሱራፌል ዳኛቸው
6.ሽመክት ጉግሳ
7.ሙጂብ ቃሲም
ከባህር ዳር ከነማ
1. ፋሲል ገ/ሚካኤል
2. ኤፍሬም አለሙ
3. መናፍ አወል