ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን በካሜሩን ያደርጋሉ !!
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ታህሳስ 16…
የጨዋታ ዘገባ | ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች አዲስ አበባ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት አዲስ አበባ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ…
የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል
የስምንተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ሀድያ…
ሰበታ ከተማ ከአጥቂዉ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ሰበታ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረዉ ናሚቢያዊዉ አጥቂ…
ሻሸመኔ ከተማ ከዝውውር ታገደ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአራት ተጨዋቾች ጋር ተያይዞ የሻሻመኔ ከተማን ከዝውውር…
የጨዋታ ዘገባ | በብዙ ተጠብቆ የነበረው የጣና ሞገዶቹ እና የአፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ተጠባቂው የባህር ዳር ከተማ እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ ልክ እንደተጠበቀው…
ለዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 41 ሚሊዮን ብር ተጠይቋል
ከጥር 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ…
የጨዋታ ዘገባ | የስምንተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
በስምንተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት መከላከያ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን…
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫዉ ላይ እንደሚሳተፍ ታዉቋል !!
በተለያዩ ትልልቅ የእግርኳስ የውድድር መድረኮች ላይ ሀገሩን ኢትዮጵያ በመወከል በበጎ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አሰራሩን ለማዘመን ስምምነት ተፈራርሟል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበርን የአስተዳደር፣የማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ዘርፍን ለማዘመንና ለማሻሻል የሚስችል…