የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር :- የትግራይ ክለቦች ወደ ሊጉ እንዲመለሱ ፌዴሬሽኑ የሰጠውን ውሳኔ ጠቅላላ ጉባኤው እንዲመለከተው ወሰነ
ሶሰቱን የትግራይ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ እንዲመለሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሚያዝያ 28 2016…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙ እና የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኙን ከኃላፊነታቸው አገደ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለ15 ጊዜ ሻምፒዮን በመሆን ገናና የሆነው ቅዱስ…
መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ታግዞ ወልቂጤ ከተማን ሲረታ ፤ ሀዋሳ ከተማም ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ…
ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ሲያሸንፍ ፤ ፋሲል ከነማም ከተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ መሪነት…
የፕሪሚየር ሊጉ የዳኞች ምደባና የዳኞቹ ውጤት ለዋጭ ስህተት አነጋጋሪ ሆኗል…
*....ሀዋሳ ካሉት 16 ዳኞች 8ቱ ከአዲስ አበባ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል....…
ኢትዮጵያ መድን በአቡበከር ሳኒ ሁለት ግቦች ታግዞ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲረታ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አቻ ተለያይቷል !!
በሀያ ሶስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀምበሪቾ…
የሻሸመኔ ከተማ 13 ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ተመልሰዋል
ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ከቡድኑ ካምፕ ወጥተው የነበሩት ተጨዋቾች ተመልሰው…
የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ወደነበሩበት ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ውሳኔ ተላለፈ
የኢፌዴሪ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት…
ሻሸመኔ ከተማ ከካምፕ የወጡትን 13 ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ እንዲመለሱ አዘዘ
ሻሸመኔ ከተማ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ከቡድኑ ካምፕ የወጡትን 13…