“ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የ20 አመት ሴቶች ብ/ቡድን አሰልጣኝ
" ተጨዋቾች የአሰልጣኝ ብርሃኑም ሆነ የኔ አይደሉም የኢትዮጵያ ናቸው ተናበን…
ጌታነህ ከበደ /ሰበሮም/ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማማ…
..የሰበሮምና ሞውሪንሆ ጥምረት.... ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ውል ቢኖረውም…
የፕሪሚየር ሊጉ የደመወዝ ገደብ ተነሳ
የታችኞቹ ሊግስ..? የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የደመወዝ ገደብ አለመነሳቱ አነጋጋሪ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !!
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !! ዋልያዎቹ በቀጣይ…
አይቮሪኮስታዊው የግብ ዘብ ሲልቭያን ጎቦሆ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ተቀላቅሏል
የዝውውር መስኮቱን ከሌሎቹ ክለቦች ዘግይተው የተቀላቀሉት ክትፎዎቹ ሲጠበቅ የነበረውን ግብ…
የፈረሰው ንግድ ባንክ ዳግም ነፍስ ሊዘራ ነው….
...ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ምርጥ ዜና... ከአመታት በፊት በወቅቱ በነበሩ የክለቡ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ዮአርኤ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያ ቡና 1…
የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ መስከረም 15 ይጀመራል
-የምድብ ድልድሉም ይፋ ሆኗል ስምንት ክለቦች የሚሳተፉበት 15ኛው የአዲስ አበባ…
ቡናማዎቹ ጨዋታቸዉን ያለ ደጋፊ ያደርጋሉ !!
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከዩጋንዳው ዩአርኤ ስፖርት ክለብ ጋር እሁድ…
ኢትዮጵያ ደረጃዋን አሻሽላለች
በየወሩ ይፋ በሚደረገው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ 3 ደረጃዎችን በማሻሻል…