ሰበታ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!
ከኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራሁን(ሞሪንሆ) በዋና…
ሀዋሳ ከተማ በቃሉ ገነነን አስፈርሟል !!
አሰልጣኝ ዘርዐይ ሙሉን ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ተጫዋችን…
ፈቱዲን ጀማል የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል!!
በኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እየተመሩ በዝዉዉር መስኮቱ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም…
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ ተጠባቂ የነበሩ ጨዋታዎች ተካሄደዋል
ሶስት ሰዓት ላይ ተጠባቂ የነበረው የዱራሜ ከነማ እና የዱከማ ጨዋታ…
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ሰበታ ከተማን ተረክቧል
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው /ሞሪንሆ/ ሰበታ ከተማን ለ3 አመት ለማሰልጠን ተስማምቷል።…
በሀዋሳ ከተማ ላይ እየተካሄደ ባለው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውሎ ውጤቶች
በእለቱ ከነበሩ ጨዋታዎች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአለታ ወንዶ እና የአዲስ…
“ኢትዮጵያ ውስጥ ሕልሜን አሳክቻለሁ፤ በአፍሪካ መድረክ ከፋሲል ጋር አዲስ ታሪክ ማፃፍን እመኛለሁ”ሚኬል ሳማኪ (ፋሲል ከነማ)
"ኢትዮጵያ ውስጥ ሕልሜን አሳክቻለሁ፤ በአፍሪካ መድረክ ከፋሲል ጋር አዲስ ታሪክ…
ሀድያ ሆሳዕና የወሳኝ ተጫዋቹን ዉል አራዝሟል!!
በብዙ ወዝግብ ታጅበዉ አመቱን ያጠናቀቁት ሀድያ ሆሳዕናዎች ምንም እንኳን በሊጉ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቦርድ ጌታነህ ከበደና አቤል እንዳለ በስምምነት እንዲለቁ ወሰነ
የፈረሰኞቹ ቦርድ ከዲሲፕሊን ጋር ተያይዞ በወሰደው ጠንካራ ርምጃ የጸና ይመስላል።…
ኦሴ ማዉሊ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል!!
በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ…