ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾችን ከወላይታ ዲቻ አስፈርሟል
በዘንድሮው የዉድድር አመት እንደተጠበቁት መሆን ያልቻሉት ፈረሰኞቹ ለቀጣዩ የዉድድር አመት…
የሀድያ ሆሳዕና የፋይናንስ ሃላፊ ቅዳሜ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
ከደረቅ ቼክ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ የዋሉት…
ሲዳማ ቡና ምንተስኖት ከበደን ለማስፈረም ተስማምቷል
ከደቂቃዎች በፊት ከሲዳማ ቡና ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ከኢትዮዽያ ቡና…
ሲዳማ ቡና የአሰልጣኙን ገብረመድህን ሀይሌን ውል ለሁለት ዓመት አራዘመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ተሳትፎ ቆይታው በጠንካራ ተፎካካሪነቱ ይታወቅ የነበረውና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት በሙዚቃ ብቅ ሊሉ ነው
በኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት የተዘጋጀው የሙዚቃ ክሊፕ…
ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ተጫዋች ሲያስፈርም የአማካኙን ዉል አድሷል!!
ኢትዮጵያ ቡናዎች የተከላካይ ክፍላቸዉን ይበልጥ ለማጠናከር ይረዳቸው ዘንድ የቀድሞውን የኢትዮጵያ…
“ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትመጣ ቀድመህ ማለም ያለብህ ብርን ሳይሆን ስኬትን ነው” ደስታ ደሙ /ቅ/ጊዮርጊስ/
የቅ/ጊዮርጊስ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች የሆነው ደስታ ደሙ በዘንድሮው ቤትኪንግ ፕሪምየር…
“ሀዋሳ ከተማን ሻምፒዮን ማድረግ የሁልጊዜም ምኞቴ ነው” /ፀጋአብ ዮሐንስ ሀዋሳ ከተማ/
በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎልተው ከወጡ ወጣት ተጫዋቾች አንዱ ነው…
ትናንት ማምሻውን የኤርትራና የዩጋንዳ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች በባህር ዳር ከተማ ገብተዋል
የኤርትራን የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከ23…
አንጋፋዉ የመስመር ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል!!
በዘንድሮዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ለዋንጫ ሲፎካከሩ ቆይተዉ በሁለተኝነት…