ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋች አስፈረመ
በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመራው የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ራሱን በሁለተኛው ዙር…
DSTV በድሬዳዋ ጨዋታ የማስተላለፍ ችግር ገጥሞታል
የቅ.ጊዮርጊስና የሰበታ ይተላለፋል፤የኢት.ቡናና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታየመተላለፉ ነገር ገና አልተወሰነም ጅማና…
“ዘንድሮ ጉዳት ጭምር ከሜዳ አርቆኝ ለቡድኔ በምፈልገው ደረጃ አልተጫወትኩም ነበር፤ አሁን ላይ ግን ኢትዮጵያ ቡናን ለመጥቀም በሚያስችለኝ ጥሩ አቋም ላይ ነው የምገኘው”ሚኪያስ መኮንን /ኢትዮጵያ ቡና/
በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ቡናው ሚኪያስ መኮንን የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ላይ…
ላለፉት ሶስት ቀናቶች ልምምድ አቁመው የነበሩት ወልቂጤ ከነማዎች ዛሬ ልምምዳቸውን ጀመሩ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከአንድ ዓመት በፊት የተቀላቀሉት ወልቂጤ ከተማዎች ለተጨዋቾቻቸው…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሰዓት ማሻሽያ ተደረገበት
ከነገ ጀምሮ ከሳምንታት ዕረፍት በኋላ በደማቅ ሁኔታ መካሄዱን የሚቀጥለው የ…
“ለቅ/ጊዮርጊስ ከሻምፒዮንነት ውጪ የሚመጥነው ውጤት የለም፤ ዘንድሮ ግን ሁለተኝነቱ ትርጉም ስላለው ያን ውጤት ልናመጣለት ይገባናል” አማኑኤል ተርፉ /ቅ/ጊዮርጊስ/
“ለፍተናል፤ እንደ ቡድን ጥሩ ስላልነበርን ግን ውጤትን አጥተናል” “ለቅ/ጊዮርጊስ ከሻምፒዮንነት…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከድል መልስ የመጀመሪያ መግለጫ ሰጡ
ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ካለፉ በኋላ የመጀመሪያ የሆነው ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ…
“ከአዛውንቶችና የጎዳና ልጆች ያገኘሁት የእንኳን ደስ አለህ ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው…” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- እንኳን ደስ አለህ…? ውበቱ፡- እንኳን አብሮ ደስ…
“የውጤት ድምሩ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ቢያሳልፈንም ትልቁን ምስጋና ማግኘት ያለበት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ነው” ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- ኢንስትራክተር አብርሃም እንደ ኢትዮጵያዊ ድሉ ላይ እጁ…
“የሰውነት ሪከርድ ተሰበረ ሲባል እሰማለሁ እኔ የ1ዐ ሺህ ሜትር ሯጭ ነኝ እንዴ ወደ አፍሪካ ዋንጫ መመለስ እንደሚቻል በር በመክፈቴ ደስተኛ ነኝ” ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው
በይስሐቅ በላይ የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተመለሰው…