በውዝግብ የተቋረጠው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ነገ ይካሄዳል
በ2012 ሊካሄድ የነበረውና በተገቢነትና ሌሎች ጥያቄዎች በቀረበው ቅሬታ ሳይካሄድ የቀረውና…
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበሯን ቀጥላለች
ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች….
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ… ኒጀር ላይ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሮ በወታደራዊ ሰላምታ…
“ኢኳቶሪያል ጊኒ ለሙከራ ሄጄ ብ/ቡድኑኑ ባለመቀላቀሌ ጥፋት ሰርቻለሁ፤ ለዚህም ይቅርታ እጠይቃለሁ”መስፍን ታፈሰ /ሐዋሳ ከተማ/
በመሸሻ ወልዴ ሐዋሳ ከተማን ከታዳጊው ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው…
“የደጋፊው አቀባበል ከአቅሜ በላይ በመሆኑ ምነው አምላኬ ሜዳ ውስጥ ገብቼ የማስደስትበት ዕድልን እንደገና ቢሰጠኝ ብዬ እስከመመኘት ደርሻለሁ” ሙሉጌታ ከበደ
ሙሉጌታ ከበደ የመጨረሻ ክፍል ሙሉጌታ የእግር ኳሱ ጌታ “13 ዓመታት…
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለሰባት ቀን ዕረፍት ተሰጣቸው !
ደብረዘይት በሚገኘው የፈረሰኞቹ አካዳሚ ለዝግጅት የገቡት የቡድኑ አባላት ከትላንት…
ስድስት ተጨዋቾች ከመቐለ አዲስ አበባ ገቡ!
*..የመቀለ 70 እንደርታ አመራሮች አያውቁም በሀገር መከላከያ ሰራዊት ህግ…
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ አስተያየት
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በአሁን ሰዓት የትላንትናውን ድል ተከትሎ…
የጣና ሞገዶቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዘሙ !
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመመሩት ባህር ዳር ከተማዎች የቤኒናውዩን ግብ…
” ከዋሊያዎቹ ጋር ያደረግነው የሜዳችን ጨዋታ ማሸነፍ አይገባንም ነበር ” ሀሚዱ ጂብሪላ የኒጀር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
በእልህ እና በቁጭት የዛሬውን ጨዋታ ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር ማሸነፍ…
የፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ላይ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ ደካማና…