ለቅዳሜ የተጠራው የአ/አ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠ/ጉባኤ እያወዛገበ ነው ….
👉... ጉባኤውን ፕሬዝዳንቱ የማያውቁት በጽ/ቤት ሃላፊዋ የተጠራ መሆኑ ቅሬታ ፈጥሯል...…
“ሁለቱ ጨዋታዎች በሜዳችን ቢሆኑ ኖሮ በትንሹ አራት ነጥብ ማግኘት የምንችልበት ነበር ።” “በግል በተፈጠረ ስህተት እንጂ እንደ ቡድን ተበልጠን አይደለን የተሸነፍነው ።” “ወጣት ተጫዋቾችን መልምለን “ሻዶው” ቡድን የመስራት ዕቅድ አለኝ ።” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ሞሮኮ ላይ የተደረጉትን…
“ትልልቆቹን ክለቦች ጨምሮ ለሁሉም ክለቦች ከ48-68 ሺህ ብር ደጉመን እንደሻማ ቀልጠን ውድድሩን መርተናል አሁን ግንበዚህ መንገድ አይቀጥልም ” አቶ ደረጄ አረጋ / የአ/አ እግርኳስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/
*.... አራቱም ክለቦች እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል.... *....ለከተማው እግርኳስ የሚዲያው ሚና የማይተካ…
የተቋረጠው የሲቲ ካፕ ፍጻሜ ረቡዕ ይካሄዳል
ፍጻሜውን ሳያገኝ የቆየው የ2015 የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃና የፍጻሜ ጨዋታ…
“ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ዲያጎ ጋርዚያቶ ኢትዮጵያን ለአርጀንቲናው የአለም ዋንጫ እንዳበቃ እኔም ለኮሎምቢያ የአለም ዋንጫ ሀገሬን በማብቃት የጋርዚያያቶን ገድል መድገም እፈልጋለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል /ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን/
*....ስለኮንትራቴ አሁን የምናገረው ነገር የለም..... ከ20 አመት በታች ሴቶች …
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል።
ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፉት አንድ ዓመት ተረክቦ ሲያሰለጥን…
ዋሊያዎቹ ነገ ወደ ሞሮኮ ያቀናሉ
ዋሊያዎቹ ነገ ወደ ሞሮኮ ያቀናሉ የዋሊያዎቹ የግብ አዳኝ ጌታነህ ከበደ…
አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ራሳቸውን ከሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝነት አገለሉ…
....ሁለተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በቤተሰባቸውና በግል…
ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አገደ…
ሲዳማ ቡና ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና…
ቅዱስ ጊዮርጊስና ዊነር ቤቲንግ በከፍተኛ የስፖንሰርሺፕ በታጀበ ክፍያ ተጣመሩ…
"በደንብና በመመሪያ ስለሚሰራ የጥቅም ግጭት ይከሰታል ብዬ አልሰጋም" አቶ ዳዊት…