” አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም” አቶ ዳዊት ውብሸት / የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር የቦርድ አባል/
"ቡደናችንን ከለቀቁት አንጻር የሳሳ ይመስላል አትጠራጠሩ ድሉ ግን የኛ ነው"…
ኢንተ.አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴን ተቀላቀለች….
ለበርካታ አመታት በኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ታሪክ ሀገር በመወከል ስኬታማ ጊዜ…
ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ጥቅምት 24…
የዋሊያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች 180 ሺህ ዶላር ተሸጡ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ የሚደረጉ ተከታታይ የአለም ዋንጫ አምስት የማጣሪያ…
አሰልጣኝ ገ/መድህን ሃይሌ የዋሊያዎቹ አለቃ ሆኖ ተሹሟል….
መድንን ውጤታማ ያደረጉት አሰልጣኝ ገ/መድን ሃይሌ አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ሆኖ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን 15ተኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬዉ ዕለት ተካሂዷል !
የፌደሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ማሟያ ምርጫም ተከናውኗል ! በአፍሪካ…
ሉሲዎቹ በናይጀሪያ እንግልት እንደደረሰባቸዉ ተገልጿል !!
ለ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታቸዉን እያከናወኑ የሚገኙት የኢትዮጵያ…
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 18…
”ከ15 ዓመት በኋላ በሊጉ ለሻሸመኔ ከተማ የመጀመሪያ ጎል ያስቀጠርኩ ታሪካዊ ተጫዋች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል” ያሬድ ዳዊት/የሻሸመኔ ከተማ ተጫዋች/
”በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዛማሌክ ላይ ያስቀጠርኩት ጎል በህይወቴ ትልቁን የስኬት…
” ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግብ አስቆጥሬ ደስታዬን እየገለጽኩ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን የማብሸቅበት ምክንያት የለም” “ምልክቱ ለፍቅረኛዬ ያለኝን ፍቅር ለመግለጽ ብቻ ነው …ሌላ ትርጉም የለውም ..” አዲስ ግደይ / ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/
የቀድሞው የሲዳማ ቡናና የቅዱስ ጊዮርጊስ የአሁኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨዋች…