የሁለተኛው ዙር የ5ኪሜ ቨርቹዋል ሩጫ ምዝገባ በዛሬው እለት በሚሊኒየም ፓርክ ችግኝ በመትከል በይፋ ተከፍቷል
በዚህ ፈታኝ ወቅት ሰዎች ሁሉ በአካላዊ እንቅስቃሴ ጤንነታቸውን ጠብቀው…
የቅ/ጊዮርጊሷ የልብ ደጋፊ ካሰች መስቀሌ የቀብር ስነ- ስርዓቷ ዛሬ ተፈፅሟል
የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብን ለበርካታ ዓመታቶች በመደገፍ ትታወቃለች።ስሟም ካሰች…
አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ስማቸው በስፋት ከተጫዋች ደሞዝ ጋር ሲነሳ…
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት የጣና…
ፋሲል ከነማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት አፄዎቹ የግራ መስመር ተከላካያቸውን አምሳሉ ጥላሁን…
ሀድያ ሆሳዕና ተጫዋቾች አስፈርመዋል !
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሊጉን ከዓመታት በኋላ የተቀላቀሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች…
“የኢትዮጵያ ግብ ጠባቂዎችን ለማጎበዝ የውጪዎቹን በረኞች መከልከል መፍትሔ ነው ብዬ አላምን” አቶ ሽፈራው ተ/ሃይማኖት (የመቐለ 7ዐ እንደርታ ዋና ስራ አስኪያጅ)
ከ2013 ጀምሮ ማንኛውም የኢትዮጵያ ክለብ የውጪ ሀገር በረኞችን መጠቀም አይችልም…
መከላከያ ዮርዳኖስ አባይን ምክትል ተደርጎ ሊሾም ነው
መከላከያ ለ2013 የውድድር አመት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኙ አድርጎ…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡
ማክሰኞ ሐምሌ 28/2012 ዓ. ም. ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ለስፖርት…
ወልቂጤ ከነማ በዝውውር ነቅቶ እየተሳተፈ ይገኛል !
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ወልቂጤ ከተማዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን…