መቐለ 70 አንደርታ ሥስት ተጨዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
በመቐለ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ሚገኙት ሻምፒዮኖቹ ናይጀርያዊው ላውረንስ…
ደደቢት ሁለት ተጨዋቾችን ከኢትዮጵያ ቡና አስፈረመ
የወቅቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውርን ዘግይተው በመቀላቀል ስድስት አዳዲስ ተጨዋቾችን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣይቮሪኮስታዊ አጥቂን አስፍርሟል
ሰርቢያዊውን ሰርዳን ዚቮጅሆቭ በዋና አስልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኞቹ የክረምቱ አምስተኛ…
ዳንኤል ደምሱ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሏል
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ማይገኙት ሻምፒዮኖቹ ዳንኤል…
ሎዛ አበራ ግብ ማስቆጠሯን ቀጥላለች
በቱርክ ቢኦቢ የሴቶች ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ከሜዳቸው ውጪ ኪርኮፕን…
ስሁል ሽረ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ 9 አዳዲስ ተጨዋቾችን ያስፈረሙት ስሑል…
ለኢትዮጵያዊው የቀድሞ ተጨዋች ሀብቶም ብርሃኔ ለቀረበለት የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሹን ከስዊዘርላንድ ሰጥቷል
በመሸሻ ወልዴ የተወለደው፡- አዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ አሁን የሚኖረው፡-…
ድሬዳዋ ከተማ ሥስት ተጨዋቾችን አስፈረመ
ከቀናት በፊት የሪችሞንድ ኦዶንግ ዝውውርን ያጠናቀቁት ብርቱካናማዎቹ ከድሬዳዋ ፖሊስ…
ስሑል ሽረ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የውድድር ዓመታቸውን ለማሳለፍ እየተዘጋጁ ሚገኙት…
“በገጠመኝ ጉዳትና በፈተናዎች መብዛት የቀነኒሳ ዘመን አክትሟል፤ አብቅቶለታል ከመባሉ አንፃር ድሉ ለእኔ ሞቶ የመነሳት ያህል ነው» አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
THE BIG INTERVIEW with Kenenisa Bekele በይስሀቅ በላይ …