ሪችሞንድ ኦዶንግ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀለ
አዲስ ቡድን ግንባታ ላይ ሚገኙት ድሬዎች የአጥቂ ክፍላቸውን ለማጠናከር…
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ባለከለሯ እና ተወዳጇ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ለንባብ ትቀርባለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ባለከለሯ እና ተወዳጇ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ…
ሀድያ ሆሳእና ቢስማርክ አፒያን የግሉ ለማድረግ ከስምምነት ደርሷል
ሀድያ ሆሳዕና ግዙፋን አጥቂ ቢስማርክ አፒያን ለማስፈረም ተስማምቷል።ባሳለፍነው የውድድር…
ወልዋሎ የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቅ የግብ ጠባቂውን ውል አራዝሟል
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር በርካታ ተጨዋቾችን ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ሁለት የተከላካይ…
ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ገ/ፃዲቃን ለማስፈረም ተስማምቷል
ትላንትና የሃይማኖት ወርቁን ዝውውር ያጠናቀቁት ደቡብ ፖሊሶች አሁንም ያለፋትን…
ሃይማኖት ወርቁ ደቡብ ፖሊስን ለመቀላቀል ተስማምቷል
በተመስገን ዳና እየተመሩ በወቅቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ ዘግይተው…
“በሩዋንዳ የተሸነፍንበት የሜዳችን ላይ ጨዋታ አሳምሞናል፤ ውጤቱን ለመቀልበስ እንሞክራለን” ደስታ ደሙ�
የ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን / ዋልያዎቹ/ በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን…
“መቐለ ሄዳችሁ ተጫወቱ የሚለው ውሳኔ የክለባችንን አቅም፣ የደጋፊዎቻችንን ስሜት ያገናዘበ አይደለም፤ ፌዴሬሽኑ በውሳኔው ከፀና ከሊጉ እስከመውጣት ልንገደድ እንችላለን” አቶ ኪዳነ ገ/መድህን (የስሑል ሽረ ፕሬዝዳንት)�
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው አርብ ከፕሪሚየር ሊጉ 16 ክለቦች…
ሀትሪክ በነገው እትሟ ባለቀለሟሟዋ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እናንተን በእትሟ ልታገኞት ስራዋን አጠናቃለች፤ ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን፤
ሀትሪክ በነገው እትሟ ባለቀለሟሟዋ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም…
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውድድር አመራር ዓብይ ኮሚቴ የሚመራ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውድድር አመራር አብይ ኮሚቴ 7 አባላት…