ነገ 10 ሰዓት ላይ የሚካሄደው የኢትዮጵያ እና የሩዋንዳ ጨዋታ አስመልክቶ አክሱም ሆቴል ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጧል።
በፌዴሬሽኑ የህዝብ ኮሚኑኬሽን ሃላፊ ባህሩ ጥላሁን አስተባባሪነት በተካሄደው ጋዜጣዊ…
ጅማ አባጅፋር የበርካታ ተጨዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ዝምታን መርጠው የቆየቱ ጅማዎች በዚህ ሳምንት…
የኢትዮጵያና ሩዋንዳ ጨዋታ የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
የኢትዮጵያና ሩዋንዳ ጨዋታ የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል ለ2020 ቻን…
ድሬዳዋ ከተማ ያሬድ ሃሰንን አስፈረመ
ከግማሽ በላይ ቋሚ ተሰላፊዎቹን ያጣው ድሬዳዋ ከተማ የወቅቱ ስድስተኛ…
አዲስ ህንፃ መቐለ 70 እንደርታ ማረፍያውን ለማድረግ ተስማምቷል
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ሁለት የመሐል ተጨዋቾች ያጡት ሻምፒዮኖቹ መቐለ…
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የምድብ ድልድል በአክሲዮን ማህበር ምስረታ ወቅት በእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ይለያል::
መስከረም 08/2012ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2012ዓ.ም ጀምሮ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ላቀረበው አቤቱታ የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ ፣29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ…
ሃዋሳ ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን ከደቡብ ፖሊስ አስፈረመ
በአዲሴ ካሳ እሚመሩት ሃዋሳ ከተማዎች የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል።…
ፋሲል ከነማ ጋብርኤል አህመድን አስፈርሟል
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ጋብርኤል አህመድ በአንድ…
የኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ በነገው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ላይ ይጠብቁ
የኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ በነገው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ላይ…