ጌዲኦ ዲላዎች የአምስት ነባር ተጨዋቾቹ ውል ሲያራዝሙ ሥስት ተጨዋቾችን አስፈርመዋል
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ጌዲኦ ዲላዎች የአምስት…
ፊሊፕ ኦቮኖ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል
በ2010 መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ላለፋት ሁለት ዓመታት የምዓም…
ወልቂጤ ከተማ አዳነ ግርማን የግሉ አድርጓል
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸውን በወርቅ ብዕር ካፃፋ ተጨዋቾች ዝርዝር…
ዑመድ ኡኩሪ ሌላ የግብፅ ክለብን ተቀላቀለ
በቅርቡ የአንድ ዓመት ቆይታ ያረገበትን ሶምሃን በስምምነት የለቀቀው ዑመድ…
አማኑኤል ገብረሚካኤል ወደ ኢኤንፒፒአይ አይጓዝም
የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ከውጭ ሃገር ክለቦች…
አብርሃም መብራህቱ ለአራት ተጨዋቾች ጥሪ አደረጉ
ለቻን 2020 ማጣሪያ የፊታችን መስከረም 11 በትግራይ ስታድየም የሩዋንዳ…
ዋልያዎቹ መስከረም 2 መቐለ ይገባሉ
በካሜሩን አዘጋጅነት ለሚካሄደው ቻን 2020 ማጣሪያ መስከረም 11 ሩዋንዳን…
ሃይደር ሸረፋ ፈረሰኞቹን ተቀላቅሏል
ሰርቢያዊዉን ሰርዲያን ዚሂቮሆቭን አሚታወስአሰልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኞቹ ሃይደር ሸረፋን ከመቐለ…
ድሬደዋ ከነማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አስቀድመው ስምምነት የተደረሰባቸው የሁለቱ ተጫዋቾች ውል መቋጫውን አግኝቷል፡፡ ዘንድሮ…
እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች
እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ…