የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ/LIVESCORE/
የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዕሮብ ሐምሌ 29 ቀን…
ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ባለቀለሟ፣ ሳምንታዊዋ እና ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ ለመውጣት ተዘጋጅታለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ባለቀለሟ፣ ሳምንታዊዋ እና ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ…
ኢትዮጵያ ቡና በረከት አማረና አቤል ከበደን አስፈርሟል
ኳስ መጫወት እሚችል ግብ ጠባቂ ሲያፈላልጉ የነበሩት ኢትዮጵያ ቡና…
መከላከያ ደስታ ዮሐንስን የግሉ አድርጓል
ተጨዋቾቹን በማስፈረም የተጠመደው መከላከያ የክረምቱ 8ኛ ፈራሚያቸውን ከሃዋሳ አድርገዋል።ከሃዋሳ ሁለተኛ…
ጌዲኦ ዲላ ደረሰ ተስማን አስፈረመ
ደረጄ በላይን በአሰልጣኝነት የቀጠረው ጌዲኦ ዲላ ደረሰ ተሰማን ከሃላባ…
ሰበታ ከተማ ውበቱ አባተን በይፋ በአሰልጣኝነት ቀጠረ
ባለፋት ቀናት በቃል ደረጃ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማምቶ የነበረው…
ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከብዙ ክለቦች ጋር እየተነሳ የነበረው…
ዩጋንዳ የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ሻምፒዮን ሆነች
ላለፋት ሥስት ሳምንታት በኤርትራ አዘጋጅነት የተካሄደው ውድድር ዛሬ በኡጋንዳ…
ፌዴሬሽኑ ከመመሪያ ውጪ የተጫዋቾችን ውል የሚያፈራርሙ ክለቦችን አስጠነቀቀ
በኘሪሚየር ሊጉ ለሚጫወት ማንኛውም ተጨዋች ከነሐሴ 3 ቀን 2ዐ11…
ሰለሙን ውዴሳ ባህርዳር ከተማን ተቀላቀለ
ባህርዳር ከተማ ወጣቱን ተከላካይ ሰለሙን ውዴሳን ከመድን አስፈርሟል።ባሳለፍነው የውድድር ዓመት…